ረንሰነብ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ረንሰነብ አመነምሃት (ወይም ራኒሶንብ) ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) በ1791 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ ተከታይ ነበረ።
==
==
ስሙ በቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ሲገኝ ዘመኑ ለ፬ ወር ብቻ እንደ ቆየ ይላል። አንድ ቅርስ ብቻ እሱም «ረንሰነብ አመነምሃት» የሚል ዶቃ ሕልውናውንና ሁለተኛውን ስም አመነምሃት ያሳያል። በአቶ ራይሆልት አሳብ፣ ይህ ማለት የአመነምሃት (፭፣ ፮፣ ፯?) ልጅ እንደ ነበር ያስያል።
ቀዳሚው ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን | ተከታይ ሆር አዊብሬ |
Remove ads
ዋቢ ምንጭ
- K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads