ሩዋንዳ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሩዋንዳ (ኪኛሯንዳ፦ /እርጓንዳ/) ወይም በይፋ የሩዋንዳ ሪፐብሊክ በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። ሩዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ቡሩንዲ እና ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር ድንበር ትጋራለች። በአገሩ ትልቁ ሀይማኖት ክርስትና ሲሆን ዋናው ቋንቋ ኪኒያሩዋንዳ ነው።
የሩዋንዳ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ሲሆኑ ወደ ስልጣን የወጡት በ2000 እ.ኤ.አ. ነው። ሩዋንዳ በሙስና ዘንድ ከአጎራባች አገራት የተሻለች ብትሆንም በሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ትተቻለች።
ሩዋንዳ በ2006 እ.ኤ.አ. በተዋቀሩ አምስት ክልሎች ተከፍላለች።
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads