ሰሜን ሸዋ

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

+

ሰሜን ሸዋ ዞንአማራ ክልል ከሚገኙት 12 ዞኖች አንዱ ነው። የዞኑ ርዕሰ መስተዳደር በደብረ ብርሃን ከተማ ይገኛል። ዞኑን በሰሜን ሰሜን ወሎ፣ በሰሜን ምዕራብ ደቡብ ጎንደር፣ በምዕራብ ምስራቅ ጎጃም እንዲሁም በደቡብ ሰሜን ሸዋኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን እና የኦሮሚያ ክልል በምስራቅ አፋር ክልል ያዋስኑታል። ዞኑ በ 23 ወረዳዎች የተዋቀረ ነው።

ሰሜን ሸዋ ዞን

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደብረ ብርሃን

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 23

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 5

o ደብረ ብርሃን

o ሸዋ ሮቢት

o -

o -

o -

o -

¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 436

  • የገጠር፡- 388
  • የከተማ፡- 58

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,011,197

  • ወንድ 1,015,928
  • ሴት 995,269

+

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

+

+

More information ተ.ቁ, ወረዳ ...
Remove ads

ወረዳ

¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ ህዝብ ቁጥር

  1. ሚዳ ወረም 51,206 + 50,794 = 102,000 ~ ሬማ 2,224 + 2,403 =4,627
  2. መርሀቤቴ 69,892 + 68,319 = 138,211 ~ አለም ከተማ 6,368 + 6,434 = 12,800
  3. እንሳሮ 32,409 + 30,745 = 63,154 ~ ለሚ 1,826 + 2,062 = 3,888
  4. ሞረትና ጅሩ 51,949 + 49,498=101,447 ~ እነዋሪት 4,194 + 4,134= 8,328
  5. መንዝ ጌራ ምድር 64,156 + 67,247 = 131,403 ~ መሀል ሜዳ 6,558+7,028=13,586
  6. ግሼ 33,005+33,664=66,669 ~ ራቤል 1,767+1,642=3,409
  7. አንፆኪያና ገምዛ 43,280+43,793=87,073 ~ መኮይ 3,993+4,142=8,135
  8. ኤፍራታና ግድም 61,119+60,189=121,308 ~ ካራቆሬ 2,147+2,376=4,523
  9. መንዝ ማማ ምድር 45,816+46,842=92,658 ~ ሞላሌ 3,885+4,119=8,004
  10. ጣርማበር 46,839+45,698=92,537 ~ መዘዞ 893+1,107=2,000
  11. ሞጃና ዋደራ 38,073+37,321=75,394 ~ ሰላድንጋይ 1,496+1,548=3,044
  12. ቀወት 66,962+63,183=130,145 ~ ሸዋ ሮቢት 10,906+10,693=21,599
Remove ads

+

  1. አንጎለላ ጠራና አሳግር 45,462+44,071=89,533 ~ ጫጫ 2,476+2,811=5,287
  2. አሳገርት 26,667+25,614=52,281 ~ ጊናገር 793+778=1,571
  3. አንኮበር 42,080+40,977=83,057 ~ አልዩ አምባ 1,143+1,230=2,373
  4. ሃገረ ማርያምና ከሰም 30,742+29,068=59,810 ~ ሾላ ገበያ 1,354+1,333=2,687
  5. በረሃት 19,320+18,769=38,089 ~ መተተህ ቢላ 2,378+2,511=4,889
  6. ምንጃርና ሽንኮራ 72,973+67,666=140,639 ~ ባልጪ 1,233+1,254=2,487
  7. ባሶና 66,765+63,638=130,403 ~ ጉዶ በርት 696+803=1,499
  8. ደብረ ብርሃን 38,914+41,244=80,158 ~ ደብረ ብረሃን 38,919+41,248=80,167
  9. መንዝ ቀያ ገብርኤል 24,927+25,241=50,168 ~ ዘመሮ 1,607+1,616=3,223
  10. መንዝ ለላሎ ምድር 9,307+9,331=18,638 ~ +
  11. ሳያ ድብርና ዋዩ 34,065+32,357=66,422 ~ ደነባ 2,731+2,827=5,558

እነዚህ ወረዳዎች እና የወረዳ ዋና ከተሞች ናቸው።


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads