ሰኸምሬ ሸድዋሰት

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ሰኸምሬ ሸድዋሰትላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1600-1596 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

==

Quick facts ሰኸምሬ ሸድዋሰት, ግዛት ...

==

ስሙ «ሰኸምሬ ሸድዋሰት» በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ብቻ ይታወቃል። በዚያው ዝርዝር ላይ ከእርሱ ቀጥሎ አምስት ሌሎች ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ተከታዩ 1 ደዱሞስ ይሆናል።

ቀዳሚው
በቢአንኽ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1600-1596 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
1 ደዱሞስ ?
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads