ሰጎን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ሰጎን
Remove ads

ሰጎን (በላቲን Struthio camelus) ትውልዱ በአፍሪካ ብቻ የሆነ የማይበር ወፍ ነው። ከባዮሎጂ ቤተሰቡ (በላቲን Struthionidae) በብቸኛነት እስካሁን ምድር ላይ የሚገኝ ነው። በገጽታው አብሶ በረጃጅም ቅልጥሙና አንገቱ እንዲሁ በከፍተኛ ፍጥነት በመሮጥ ችሎታው (እስከ 65 ኪሜ/ሰከንድ) በቀላሉ መለየት የሚቻል እንስሳ ነው።

More information ?ሰጎን, የአያያዝ ደረጃ ...

ሰጎን ከወፍ ዝርያዎች በሙሉ በርዝመቱ አንጋፋው ሲሆን በብዙ የአለማችን ክፍሎች በእርባታ የሚገለገሉበት እንዳሉ ይታወቃል።

ባለፈው 2006 ዓም.፣ የዓለም አቅፍ ሊቃውንት የሱማሌ ሰጎን እንደ ተለየ ዝርያ (Struthio molybdophanes) መሆኑን ዕውቀና ሰጡት።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads