አምደስጌ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
አምደስጌ (Chordata) በሥነ ሕይወት ጥናት ውስጥ ባለ አከርካሪ የሆነ እንስሳ ሁሉ - ዓሳ፣ አምፊናል፣ ተሳቢ እንስሳ፣ አዕዋፍና ጡት አጥቢ - ያጠቀለለው የእንስሳ ክፍለስፍን ነው።

ከባለ አከርካሪ ጭምር፣ አንዳንድ ሙሉ አከርካሪ የሌላቸው የባሕር እንስሳት ደግሞ በአምደስጌ ውስጥ ናቸው። ለምሳሌ የባሕር ፍንጣቂ የተባለው እንስሳ ደንደስ ባይኖረውም ሰረሰር ወይም አምደ ስጌ አለው።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads