ሲሊ-አዳድ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሲሊ-አዳድ ከ1746 እስከ 1745 ዓክልበ. ድረስ የላርሳ ንጉሥ ነበር። የነገሠበት ዘመን ከአንድ አመት በታች ነበረ፤[1] [2][3] የአመት ስሞቹ እንደሚነግሩን፣ «ከንጉስነቱ ተወገደ፣ ወዲያውም ንጉስ አልነበረም።» ከዚያ በኋላ ዋራድ-ሲን የላርሳን ንጉሥነት አገኘ።
ቀዳሚው ሲን-ኢቂሻም |
የላርሳ ንጉሥ 1746-1745 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ ዋራድ-ሲን |
ነጥቦች
የውጭ መያያዣ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads