ሳን ማሪኖ (አገር)

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ሳን ማሪኖ ወይም በይፋ Serenissima Repubblica di San Marino /ሴሬኒሲማ ሬፑብሊካ ዲ ሳን ማሪኖ/ «በበለጠ ሰላማዊ የሳን ማሪኖ ሪፐብሊክ» በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ደግሞ ሳን ማሪኖ ይባላል። ብሔራዊ ቋንቋው ጣልኛ ነው። በ293 አ.ም. ተመሰርቶ አሁንም ከሁሉ ዕድሜ ያለው ሪፐብሊክክርስቲያን አገር መሆኑን ሊኮራበት ይችላል። ከዚህ በላይ የሳን ማሪኖ ሕገ መንግሥት የተጻፈው በ1592 ዓ.ም. ሲሆን፣ ዛሬ በስራ ላይ ከሚውሉ ሕገ መንግሥታት መካከል ከሁሉ ዕድሜ ያለው ነው።


Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads