ኦግስቲን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ኦግስቲን
Remove ads

ቅዱስ ኦግስቲንኦሪለየስ ኦግስቲንየሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ አለም የክርስትና እምነት ማደግ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱ ሰወች አንዱ ነው። ኦግስቲን የቤተክርስቲያን አባቶች ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ ሲሆን የመጀመሪያው ኩነኔ እና ፍትሃዊ ጦርነት ጽንሰ ሃሳቦችን በማስቀመጥ ይጠቀሳል።

Quick Facts ቅዱስ ኦጉስቲን, የክርስትና ሃይማኖት ፈላስፋ ...

ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads