ቋራ(ወረዳ)
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ቋራ(ወረዳ) በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ሲሆን የቃሉ መነሻ ቀደምት ነዋሪዎቹ የሆኑት የኩሊሲ አገዎች ናቸው።ቋራ የሚለው ስያሜ ኩሊሲ ከሚለው የአገውኛ ቃል የተወሰደ ሲሆን ትርጓሜውም ፀሐያማ፡ወይናደጋ ፡ቆላ ማለት ነው።
ህዝብ ቆጠራ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ማጣቀሻ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads