ባቫሪያ
ደቡብ ጀርመን ውስጥ ግዛት From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ባቫሪያ ፣ በሙሉ ስሙ ነጻ የባቫሪያ አስተዳደር (ጀርመንኛ፦ Freistaat Bayern /ፍሪሽታት ባየርን/) ደቡብ ምስራቅ ጀርመን ውስጥ የሚገኝ ክፍለ ሃገር ነው። 70,548 ስኩየር ኪ/ሜትር ስፋት ሲኖረው፣ ከማናቸውም የጀርመን ክፍላተ ሃገሮች የበለጠ የቆዳ ስፋት አለው። ይህ ግዛት የጀርመንን አጠቃላይ ስፋት አንድ አምስተኛ (20%) ይሸፍናል። ከኖርስ ራይን ዌስትፋሊያ ክፍለሃገር ቀጥሎ ባቫሪያ ብዙውን የጀርመን ህዝብ ይይዛል። (12.5 ሚሊየን)።
ሙኒክ የባቫሪያ ዋና ከተማ ነው።
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads