ቭላዲሚር ሌኒን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ቭላዲሚር ሌኒን
Remove ads

ቭላድሚር ኢሊች ኡሊኖቭ በቀላሉ ሌኒን (1862 - 1916) ሩሲያዊ ጠበቃአብዮተኛ እና የቦልሼቪክ ፓርቲ መሪ የነበር ሰው ነው። የሶቪየት ህብረት እና ሩሲያን በ1909 የተቆጣጠረው የኮሚዩኒስት ሥርዓት የመጀመሪያ መሪ ነበር። የሌኒን አስተሳሰቦች አሁን ሌኒኒዝም በመባል ይታዎቃሉ።

Thumb
ቭላድሚር ሌኒን (በስተግራ) ከጆሴፍ ስታሊን ጋር

የሕይዎት ታሪክ

ቀደምት ሕይዎቱ

ሌኒን በ፲፰፻፷፪ ዓም ከአስተማሪ እናቱ እና የትምህርት ባለስልጣን ከነበሩት አባቱ ተወለደ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በሚከታተልበት ወቅት ስለፓለቲካ አብሮ ማጥናት ጀመረ። በዚህ ዎቅት ሌኒን በትምህርቱ ጎበዝ የነበር ሲሆን የላቲን እና ግሪክ ቋንቋዎችን ያጠና ነበር። በ፲፰፻፸፱ ዓ.ም የሩሲያን ገዢ ወይንም ዛር ስለተቃዎመ ከትምህርት ቤት ተባረረ። እርሱ ግን በግሉ መጻሕፍትን ማንበቡንና አዳዲስ አሳቦችን ለራሱ ማስተማሩን አላቋረጠም ነበር። ስለሆነም በ፲፰፻፹፪ ዓም የሕግ ጠበቃ ለመሆን የሚያስችል ፈቃድ (ላይሰንስ) አገኘ።

ሌኒን ከዩኒቨርሲቲ በተባረረበት በዚያው ዓመት፣ የርሱ ወንድም የነበረው አሌክሳንደር እንዲሁ ዛር አሌክሳንደር ሳልሳዊን በቦምብ ለመግደል ሲያሴር ተይዞ ተሰቀለ። እህቱም በግዞት ወደ ታታርስታን ተላከች። ሌኒን በዚህ በጣም ከመበሳጨቱ የተነሳ ፣ የወንድሙን ሞት ለመበቀል ቃል ገብቶ ነበር።

Thumb
ሌኒን በተያዘ ወቅት የተነሳው ፎቶ

ከአብዮቱ በፊት

1917

በስልጣን ላይ

የመጨረሻዎቹ ዓመታት

Thumb
ከሌኒን የመጨረሻዎቹ ፎቶዎች አንዱ: 1923

ከሞቱ በኋላ

Remove ads

ማጣቀሻ

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads