ጡት አጥቢ

From Wikipedia, the free encyclopedia

ጡት አጥቢ
Remove ads

አጥቢ እንስሳት የምንላቸው የጀርባ አጥንት ያላቸው ከሚባሉት የእንስሳት ስፍን ውስጥ የሚገኝ መደብ ነው። በዚህ መደብ ውስጥ የሚገኙት እንደ የሰው ልጅ እና አንበሳ ያሉ እንስሳት ሴቷ አርግዛ በመውለድ እና ጡት ወተት በማጥባቷ ይታወቃሉ። እንዲሁም ባለ ፀጉርና ሙቀት ያለ ደም በመሆናቸውና ተጨማሪ የአዕምሮ ክፍል በመኖራችው ይታወቃሉ።

Thumb

የመደቡ ዋና ክፍለመደቦች፦

  • ኪሴ አጥቢዎች - 7 ክፍለመደቦች ካንጋሮኮዋላ ወዘተ. (አውስትራሊያና አሜሪካዎች ብቻ)
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads