አወበል
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
አወበል በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም የሚገኝ ወረዳ ነው።
አዋበል ወረዳ በ28 ቀበሌወች የተዋቀረች እና ዋና የወረዳው ከተማ ሉማሜ ትባላለች። አዎበል ወረዳ በጤፍ አምራችነቷ የታወቀች ወረዳ ነች። ከደጀን እስከ አምበር ኦነድድ ወረዳ ያሉት አርሶ አደሮች በከተማዋ ልዩ የገበያ ንግድ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ።
ህዝብ ቆጠራ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
ማጣቀሻ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads