እስላማዊው መንግሥት

From Wikipedia, the free encyclopedia

እስላማዊው መንግሥት
Remove ads

«እስላማዊው መንግሥት» ቀድሞም «የኢራቅና የሶርያ እስላማዊ መንግሥት» እና አል ቃይዳ፤ ደግሞ «አይሲስ» (በምዕራብ) ወይም «ደውለተል ኢስላም (በምሥራቅ) በአንዳንድ ሀገር ውስጥ በማስፋት (በኢስላምን በማገልገል [[]]) መሬትን የያዙ ሙስሊም ህዝብ በማገልገል ላይ ያለ ተወዳጅ ኢስላምን አፍቃሪ ኸሊፋ እያስፋፋ ነው።

Thumb
የአሁኑ ሁኔታ፤- ቀይ፤- የ«እስላማዊ መንግሥት» መሬት በጫፉ (2007 ዓም) በኢራቅ፣ ሶርያ፣ ሊብያና ናይጀሪያ፤ ሰማያዊ፦ በአሜሪካ ትብብር ያሉት አገሮች፤ አረንጓዴ፦ ሌሎች በነጻነት «እ.መ»ን የሚቃወሙት አገራት

እነዚህም መሬት የያዙባቸው አገራት ኢራቅሶርያሊባኖስሊብያናይጄሪያግብጽየመን ነበሩ። ሆኖም በዓለም አገራት ሁሉ ላይ ጦርነት እያደረጉ ነው። በመጋቢት 4 ቀን 2008 ዓ.ም በኮት ዲቯር በባሕር ዳር ላይ ከውቅያኖስ ገብተው አደጋ ጣሉ።

በታህሳስ ወር 2011 ዓም ከነዚህ አገራት ተባርረው ቅሬታቸው ሁለት መንደሮች ብቻ በኤፍራጥስ ወንዝ ይገዛሉ። ከመሸነፋቸው በኋላ አሁን በአቅራቢያው ምንም አሳማኝ አልተረፈላቸውም፤ አብዛኞቻቸውም ተገደሉ።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads