ኦገስት

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ኦገስት (እንግሊዝኛ: August) በጎርጎርያን ካሌንዳር ውስጥ 8ኛው ወር ነው። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ይህ ወር የሐምሌ መጨረቫና የነሐሴ መጀመርያ ነው። ይህ ወር ስሙን ያገኘው ከአውግስጦስ ቄሳር (Augustus Caesar) ነው።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads