ሐምሌ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
የሐምሌ ቀናት | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
ሐምሌ የወር ስም ሆኖ በሰኔ እና በነሐሴ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ አንደኛው (፲፩ ኛው) የወር ስም ነው። «ሐምሌ» ከግዕዙ «ሐመለ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።[1] ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።
በሐምሌ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች
- ሐምሌ ፭/5 ቀን ፲፱፻፷፯/1967 ዓ/ም ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ደሴቶች ከፖርቱጋል
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads