ከምከም
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ከምከም በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው። የአስተዳደር ማዕከሉ አዲስ ዘመን (ከተማ) ሲሆን ይፋግ እና አምባ ሜዳ የተባሉ ሁለት አንስተኛ ከተማዎችን ያቅፋል።
ርብ እና አርኖ ወንዞች በወረዳው አልፈው ወደ ጣና ሐይቅ የፈሳሉ። ጤፍ፣ ማሽላ፣ በቆሎ፣ ጥጥ እና ሰሊጥ በአካባቢው ይመረታሉ።
የከምከም ወረዳ መሬት ይዞታ ባሕርይ[1]
ሊታረስ እሚችል (51%)
ለግጦሽ መዋል እሚችል (8.3%)
ደን (5.9%)
በውሃ የተሸፈነ (17.98%)
ሊለማ የማይችል (17.03%)
የሕዝብ ስብጥር
እንደ 1999 የሕዝብ ቆጠራ በወረዳው 198,435 ሰዎች ሲኖሩ፤ ከ1986ዓ፣ም. የሕዝብ ብዛት የ 9.97% ቅነሳ አሳይቷል።
ማጣቀሻ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads