ካሞስ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ካሞስ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1563-1558 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==
ካሞስ ከብዙ ቅርሶች ከነጽላቶች ይታወቃል። በአንድ ጽላት ዘንድ በኩሽ መንግሥት ላይ እንደ ዘመተ፣ ከዚያ በ፫ኛው አመት ወይም በ1560 ዓክልበ. በሂክሶስ ላይ እንደ ዘመተ ይታወቃል። ስሜን ጠረፉን ከአቫሪስ 100 ማይል እስከ ቀረበ ድረስ አሰፋው እንጂ መላውን ታችኛ ግብጽ አልማረከም። ከዚያም በኋላ እንደገና በኩሽ ላይ ዘመተ፤ ወንድሙንም 1 አሕሞስን የጋርዮሽ ፈርዖን ሆኖ ሹሞት ነበር። ይህም አሕሞስ ሂክሶስን ከግብጽ ስላባረራቸው የአዲስ መንግሥት መስራች ይባላል።
ቀዳሚው ሰቀነንሬ ታዖ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1563-1558 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 1 አሕሞስ |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads