ኬብሮን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ኬብሮን
Remove ads

ኬብሮን በምእራብ ባንክ ውስጥ በጣም ጥንታዊ ከተማ ነች። አሁንም 250,000 ነዋሪዎች አሏት። አብዛኞቹ [የፍልስጤም አረቦች] ናቸው እነሱም አሉ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ኬብሮን አብርሃም መቀመጫ ናት በክርስትናም ሆነ በእስልምና እንደ ቅዱስ ቦታ ተወስዷል።

Thumb
Thumb
በኬብሮን ውስጥ አብርሃም ከኬጢያዊው ከኤፍሮን የገዛው የመቃብር ዋሻ ስፍራ፥ ከሕንፃ በታች ሲታይ

ኦሪት ዘኊልቊ 13፡22 በከነዓን ዘምተው የእስራኤላውያን አርበኞች ወደ ኬብሮን በደረሱ ጊዜ፥ «በግብፅ ካለችው ከጣኔዎስ በፊት ስባት ዓመት ተሠርታ» የሚለውን መጠሪያ እንዳገኘ ይገለጻል። ይህ መረጃ ደግሞ ከመጽሐፈ ኩፋሌ 11:23 ሊገኝ ይችላል። አብርሃም ወደ ግብጽ በሄደበት ዘመን፥ «የግብጽ ክፍል የምትሆን ጣይናስም ያን ጊዜ ከኬብሮን በኋላ በሰባት ዓመት ተሠራች።» በዚህ አከፋፈል ኬብሮን የተሠራች በ1954 ዓ.ዓ. (2117 ዓክልበ. ግድም) ሆነ።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads