ዌሊንግተን

From Wikipedia, the free encyclopedia

ዌሊንግተን
Remove ads

ዌሊንግተን (Wellington) የኒው ዚላንድ ዋና ከተማ ነው።

Thumb
ዌሊንግተን ከቪክቶሪያ ተራራ ሲታይ

ማዖሪ ነገድ ከ10ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሥፍራው ሲኖሩ በማዖሪ ቋንቋ ስሙ ቴ ፋንጋንዊ-አ-ታራ ይባላል። በ1831 ዓ.ም. እንግሊዞች ሠፈሩትና በ1857 ዓ.ም. ዋና ከተማው ከአውክላንድ ወደ ዌሊንግቶን ተዛወረ።

የሚኖርበት ህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 379,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 189,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°17′ ደቡብ ኬክሮስ እና 174°47′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads