ዝንዠሮ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ዝንዠሮ ወይም ዝንጀሮ ባንዳንድ አገር እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ
ዝንጀሮች በሰብአስተኔ ክፍለመደብ ውስጥ 6 አስተኔዎች ናቸው። ከነዚህ 5ቱ አስተኔዎች የምዕራብ ክፍለአለም ዝንጀሮች ሲሆኑ፣ የተረፈውም የምሥራቅ ክፍለዓለም ዝንጀሮችን ያጠቅልላል። አንኮ፣ ጭላዳ፣ ጨኖ እና ጉሬዛ በዚህ መጨረሻ አስተኔ ውስጥ ይገኛሉ።
ይህ አከፋፈል ዘመናዊ ነው፤ ባለፉት ወቅቶች «ዝንጀሮ» እና «ጦጣ» የሚሉ ስሞች አልተለዩም ወይም ይለዋወጡ ነበር። አሁንስ «ጦጣ» በተለይ ትልቁ ጅራት ያጡት ዝርያዎች እንደ ገመሬ (ጎሪላ) ያመልክታል።
አስተዳደግ
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ
የእንስሳው ጥቅም
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads