የበጢሕ ወገን

From Wikipedia, the free encyclopedia

የበጢሕ ወገን
Remove ads

የበጢሕ ወገን (Citrullus) ከበጢሕ (ሃብሃብ) ጭምር ሌሎች ዝርያዎች አሉት።

  • በጢሕ ወይም ሃብሃብ C. lanatus
  • የትሪንጎ ዱባ ወይም «ጻማ» C. caffer (ቀድሞ የ C. lanatus አይነት ታሠበ)
  • የናሚብ ፃማ - በናሚቢያ የሚገኝ የዱር መራራ በጢህ C. ecirrhosus
  • የበረሃ ቅል (ወይም ሐንደል < አረብኛ፦ /ሐናዝል/) C. colocynthis
Thumb
የናሚብ ጻማ የተባለው በጢሕ

ይህ የበጢሕ ወገን ደግሞ በዱባ አስተኔ ውስጥ ይመደባል።

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads