የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961

የ1996 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አደጋ በኮሞሮስ From Wikipedia, the free encyclopedia

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961
Remove ads

በረራ ቁጥር 961 ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 767-260ER አውሮፕላን ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፱ ዓመተ ምሕረት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲሄድ ተጠልፎ ነበር። አገልግሎቱ ከቦምቤይ-አዲስ አበባ-ናይሮቢ-ብራዛቪል-ሌጎስ-አቢጃን ነበር። ይህ የአውሮፕላን ጠለፋ የተደረገው አውስትራልያ የፖለቲካ ጥገኝነት በሚፈልጉ ሦስት ኢትዮጵያውያን ነበር።

Thumb
የአደጋው ምስል
Thumb
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961 የመቀመጫዎች ንድፍ

አውሮፕላኑ የህንድ ውቅያኖስ ላይ ሲሸልስ ደሴት አካባቢ ሲደርስ በነዳጅ እጥረት ምክንያት ተከሰከሰ። በዚህም ጠላፊዎቹን ጨምሮ ከ175 ተሳፋሪ መንገደኞች እና የአውሮፕላን ሰራተኞች ውስጥ 125 ለሞት ተዳርገዋል። 50 የሚሆኑት ከጉዳት ጋር ለመትረፍ ችለዋል። ይህ አደጋ በደረሰበት ጊዜ አደጋው ከፍተኛ አሰቃቂ አደጋ በመሆን 2ኛ ሁኖ ተመዝግቧል[1]

Remove ads

ይዩ

ማጣቀሻ

ድር ጣቢያ

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads