የጥንት ቤተ መጻሕፍት ዝርዝር

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

በጥንት ከነበሩት በተለይም ከሥነ ቅርስ ከታወቁት ቤተ መጻሕፍትና የጽሑፍ ክምችቶች መካከል፦

  • 2380-400 ዓክልበ.? - የኒፑር መቅደስ ቤተ መጻሕፍት (ሱመር)
  • 2127-2074 ዓክልበ. - የኤብላ ጽላቶች (ሶርያ)
  • 2100-1300 ዓክልበ. ግ. - የኑዚ ኩነይፎርም ጽላቶች (አሦር)
  • 2066-1628 አክልበ. ግ. - የካነሽ ጽላቶች (ሐቲ)
  • 1850-350 ዓክልበ..? - የኤለፋንቲን ብራናዎች (ግብፅ)
  • 1725-1673 አክልበ. ግ. - የማሪ ጽላቶች (ሶርያ)
  • 1720-1680 አክልበ. ግ. - የተል ለይላን ጽላቶች (ሶርያ)
  • 1650-1190 ዓክልበ. ግ. - የሐቱሳሽ ኩኔይፎርም ጽላቶች (ኬጥኛ)
  • 1500-1100 ዓክልበ. ግ. - የደይር ኤል መዲና ጽሑፎች (ግብጽ)
  • 1400-1200 ዓክልበ. ግ. - የኡጋሪት ጽላቶች (ሶርያ)
  • 1370-1340 ዓክልበ. ግ. - የአማርና ደብዳቤዎች (ግብጽ)
  • 1050-313 ዓክልበ. ግ. - የጺንኋ ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
  • 919-618 ዓክልበ. ግ. - የሡልጣንቴፔ ጽሑፎች (አሁን ቱርክ)
  • 700-300 ዓክልበ.? - የአስናፈር ቤተ መጻሕፍት - ነነዌ
  • 400 ዓክልበ.-630 ዓም ግ. - የኦክሱሩንቆስ ብራናዎች (ግብጽ)
  • 350 ዓክልበ.-71 ዓም ? - የብራናዎች አዳራሽ - ፖምፐይጣልያን
  • 308-286 ዓክልበ. ግ. - ጐድየን ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
  • 300 ዓክልበ.-261 ዓም - የእስክንድርያ ቤተ መጻሕፍት (ግብጽ)
  • 265 ዓክልበ. ግ. - የዜኖን ዘካውኖስ ብራናዎች (አሁን ቱርክ)
  • 250 ዓክልበ.-383 ዓም - የእስክንድያ ሴራፒዮን (ግብጽ)
  • 254-194 ዓክልበ. - የዣንግጅያሻን ሃን ቀርቀሃ ጽሑፎች (ቻይና)
  • 245 ዓክልበ.-383 ዓም - የኤድፉ መቅደስ (ግብጽ)
  • 240-230 ዓክልበ. ግ. - የፋንግማታን ቀርቀሃ ቊራጭፕች (ቻይና)
  • 229 ዓክልበ.-355 ዓም - የአንጾኪያ ቤተ መጻሕፍት (ሶርያ)
  • 229-214 ዓክልበ.ግ. - ሽዌሁዲ ጪን ቀርቀሃ ቊራጮችሊዬ ጪን ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
  • 210 ዓክልበ.-270 ዓም ግ. - ዞውማሎው ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
  • 205 ዓክልበ.-200 ዓም ግ. - የጴርጋሞን ቤተ መጻሕፍት (አሁን ቱርክ)
  • 200-173 ዓክልበ. ግ. - ሿንጉድዊ ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
  • 176 ዓክልበ. ግ. - የማዋንግድዊ ሐር ጽሑፎች (ቻይና)
  • 142-126 ዓክልበ. - ዪንጭዌሻን ቀርቀሃ ቊራጮች (ቻይና)
  • 142 ዓክልበ.-62 ዓም - የቁምራን ብራናዎች (ይሁዳ)
  • 40-700 ዓም ? - የገንዳረ ቡዲስት ጽሑፎች (ፓኪስታን)
  • 47 ዓክልበ.-80 ዓም ? - አትሪዩም ሊበራታቲስ (ሮሜ)
  • 90-260 ዓም - የፓንታይኖስ ቤተ መጻሕፍት (አቴና፣ ግሪክ)
  • 100 ዓም ግ. - የኮስ ቤተ መጻሕፍት፣ የሩድ ቤተ መጻሕፍት (የግሪክ ደሴቶች)
  • 100-360 ዓም ግ. - የናግ ሐማዲ ቤተ መጻሕፍት (ኖስቲሲስም)
  • 110-254 ዓም - የቄልሶስ ቤተ መጻሕፍት - እፌሶን
  • 110-445 ዓም ግ. - የኡልፒያ መጻሕፍት ቤት (ሮማ)
  • 230-630 ዓም ግ. - የቄሣርያ ቤተ መጻሕፍት - ፍልስጥኤም (ክርስቲያን)
  • 250 ዓም ግድም - የጣሙጋዲ ቤተ መጻሕፍት - የአሁን አልጄሪያ (ሮማዊ)
  • 350-1445 ዓም - የቁስጥንጥንያ ንጉሣዊ ቤተ መጻሕፍት (ቢዛንታይን)
  • ከ300-አሁን ድረስ ያለው -የጣና ቂርቆስ ገዳም ቤተ መጻሕፍት (ጎጃም-ኢትዮጵያ)

(

Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads