ዊሊያም ማኪንሊ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ዊሊያም ማኪንሊ
William McKinley
ዊሊያም ማኪንሊ (እንግሊዝኛ: William McKinley) የአሜሪካ ሃያ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1897 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ጋሬት ሆባርት እና ቴዎዶር ሮዝቬልት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1901 ነበር።
Remove ads
ይዩ
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads