1893
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
1893 አመተ ምኅረት
- መስከረም 3 - በፊሊፒንስ ጦርነት የፊሊፒንስ ተዋጊዎች በአሜሪካ ሠራዊት ላይ በፑላንግ ሉፓ ውግያ ድል አደረጉ።
- ጳጉሜ 1 - ሌኦን ቾልጎሽ የተባለ ወንበዴ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት መኪንሊ ተኩሶ ገደለው።
- ፈረንሳይ ቅኝ አገር በኮት ዲቯር አደረጉት።
እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር:
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads