1962
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
1962 አመተ ምኅረት
- ኅዳር 10 ቀን - የብራዚል ዜጋ ታዋቂው የእግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ አንድ ሺህኛውን ግብ አገባ።
- ሐምሌ 14 ቀን - ከአሥራ አንድ ዓመት ግንባታ በኋላ በግብጽ የአስዋን ግድብ ሥራ ተጠናቀቀ።
- ደቡባዊ ሮዴዢያ (አሁን ዚምባብዌ) የሮዴዢያ ሪፐብሊክ ሆነች።
- የቤሊዝ መንግሥት መቀመጫ ወደ ቤልሞፓን ከቤሊዝ ከተማ ተዛወረ።
- ኢትዮጵያ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከታይዋን ወደ ቻይና አዛውሯል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads