መስከረም ፲፯

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ!

መስከረም ፲፯


ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፲፯ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፫፻፵፱ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፫፻፵፰ ዕለታት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት ኢየሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ የተሰቀለበትን መስቀል ከተቀበረበት ሥፍራ ለማውጣት ቁፋሮ የተጀመረበትን ዕለት በማስታወስ በሰፊው እና በደመቀ ስርዓት ታከብራለች።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፱፻፲፮ ዓ/ም - ኢትዮጵያ የዓለም መንግሥታት ማኅበር/ ሸንጎ (ሊግ ኦፍ ኔሽን) አባል ኾነች።

ልደት


Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads