computer glossary R
From Wiktionary, the free dictionary
Remove ads
raid
- የዲስክ በረከት
radio button
- ራዲዮ ቁልፍ
RAM
- ግትር ዲስክ
random
- ነሲብ
- አቦሰጥ
re
- እንደገና
- መልስ
- ዳግም
range
- መጠን
rate
- ፍጆታ
reply
- ምላሽ
README file
- ያንብቡኝ ሰነድ
RGB
- ቀአሰ (ቀይ አረንጓዴ ሰማያዊ)
recalculate
- እንደገና-ይሰላ
- እንደገና-ይሰላ
- ዳግመኛ-ይሰላ
- ዳግም-ይሰላ
rectangle
- አራት ማዕዘን
redial
- እንደገና ደውል
- እንደገና-ይደወል
Ref:
- ተጠቃሽ፦
region
- አካባቢ
reject
- አትቀበል
- ከልክል
- አይቀበል
ribbon
- ሪባን
Roman
- ሮማዊ
read only
- የሚነበብ ብቻ
- ንባብ-ብቻ
read
- አንብብ
- ይነበብ
readability
- ተነባቢነት
rearrange
- እንደገና-ይስተካከል
reboot
- እንደገና አስነሳ
- እንደገና ይነሳ
recall
- ተመልሶ-ይጠራ
- መልሰህ ጥራ
receive
- ተቀበል
- ይቀበሏል
recipient ተቀባይ record ይመዝገብ recover ይገኝ recycle bin የቁሻሻ-ዘንቢል redirection ወደሌላ-ይላክ redo እንደገና ይደረግ reduce ይቀነስ reference ማጣቀሻ
refresh
- አድስ
- ይታደስ
register (n)
- መዝገብ
register (v)
- ይመዝገቡ
- ተመዝገብ
registration
- ምዝገባ
reinstall
- እንደገና ይተከል
- ዳግም መጫን
relation
- ግንኙነት
- ዝምድና
relationship
- ግንኙነት
- ዝምድና
release notes
- የማቅረቢያ መልዕክት
- የማስተዋወቂያ መልዕክት
- የመልቀቂያ-መልዕክት
release
- መልቀቅ (ግስ)
- ማስተዋወቅ (ግስ)
- አቅርቦት (ስም)
reliable
- ታማኝ
- የሚታመን
reload
- እንደገና ጫን
- እንደገና ይጫን
reminder አስታዋሽ remote ከርቀት remove ይወገድ rename እንደገና ይሰየም repaginate እንደገና-የገጽ-ቁጥር-ይሰጥ repair ይጠገን repeat ይደገም repetition ድግግሞሽ
replace
- ተካ
- ይተካ
replica
- ቅጂ
replication
- መቅዳት
reply
- መልስ
report
- ሪፖርት
repository
- ካዝና
- ማኅደር
requirement
- የግድ-አስፈላጊ
reset
- እንደነበረ ይመለስ
resize
- እንደገና መጠኑ ይስተካከል
reserved
- የተከለለ
resolution
- ድምቀት
resource
- ንብረት
- ጥሬ-መነሻ
response
- መልስ
restart
- እንደገና ይጀመር
- እንደገና ጀምር
መሥረቅ - to rise
ዳግም ሥርቀት - to restart
ዳግማይ ሥርቀት - to restart
ዳግም ሠርቅ - restart
ሠረቀ - ተነሳ (ረ - ይላላል)
ምሥራቅ- መነሻ (መውጫ) - rising point, east.
አሥርቅ - አሥነሳ ( cause to start)
መባት - to begin - to boot
ባተ - begin (verb) - booted
አባተ - caused to begin ()
አስብት - cause to begin (boot)
restore
- እንደነበረ ይመለስ
result
- ውጤት
resume
- የቆመው ይቀጥል
retrieve
- ይምጣ
retry
- እንደገና ይሞከር
return ይመለስ retype እንደገና ይተየብ review ግምገማ rights መብቶች role ሚና
root
- ስር
- ዋና
rotate
- አዙር
- ይዙር
round brackets
- ክብ ቅንፍ
route
- ያቀብሏል
- አስወጣ
router
- አቀባይ
- አስወጪ
row
- ረድፍ
መደድ - row
ወረድ - column
ምሣሌ ዓ.ነ - ህዋሱ የሚገኘው መደድ20/ወርድ35 ላይ ነው።
መደዳ - sideways
ወረዳ - downward
ምሣሌ ዓ.ነ - በመደዳ 20/ በወረዳ 35 ቁጠሪና ህዋሱን ታገኝዋለሽ
አግድሞሽ- row wise
ወርድዮሽ - column wise
ምሣሌ ዓ.ነ - ከአግድሞሽ 20/ ወርድዮሽ 35 ላይ ከሚገኝው ህዋስ...
rule
- ደንብ
ruler
- ማስመሪያ
rules
- ደንቦች
run
- ሂድ
- ተግብር
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads