ነሐስ (ፊደል)From Wikipedia, the free encyclopedia ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ ኗ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ነሐስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 14ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 14ኛው ፊደል «ኑን» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ኑን» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 14ኛ ነው።
ነ ኑ ኒ ና ኔ ን ኖ ኗ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ነሐስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 14ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 14ኛው ፊደል «ኑን» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ኑን» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 14ኛ ነው።