አርክቲክ ውቅያኖስውቅያኖስ / From Wikipedia, the free encyclopedia አርክቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Arctic Ocean) በምድራችን ከሚገኙ ፭ዋና ዋና ውቅያኖሶች በስፋቱ የመጨረሻው ትንሽ ውቅያኖስ ነው።[1] በምድራችን የሰሜን ጫፍ አርክቲክ አካባቢ የሚገኘው ይህ የውሃ አካል የመጨረሻው የሰሜን አቅጣጫ ጫፍ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። አርክቲክ ውቅያኖስ
አርክቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Arctic Ocean) በምድራችን ከሚገኙ ፭ዋና ዋና ውቅያኖሶች በስፋቱ የመጨረሻው ትንሽ ውቅያኖስ ነው።[1] በምድራችን የሰሜን ጫፍ አርክቲክ አካባቢ የሚገኘው ይህ የውሃ አካል የመጨረሻው የሰሜን አቅጣጫ ጫፍ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። አርክቲክ ውቅያኖስ