From Wikipedia, the free encyclopedia
ወይራ (Olea europaea) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ዛፍ ተክል ነው።
በግዕዝ እንዲሁም በአረብኛ እና በእብራይስጥ ዛፉ «ዘይት» ተብሏል፤ ይህም በአማርኛ «ዘይት» የሚለው ቃል መነሻ ነው።
ከቅድመ-ታሪክ ጀምሮ በሜድትራኔያን ባህር ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።
ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች የወይራ ዘይትና እንጨት ናቸው። የወይራ ቅጠልም በአንዳንድ ባሕላዊ መድሃኒት ውስጥ ይጠቀማል።
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.