ሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ፡ በኢትዮጵያውያ ምሁራን ለተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች የሚያገለግሉን እንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ እንዲተረጉም ተደርጎ የተሰናዳ መጸሃፍ ነው። መጽሃፉ በታህሳስ 1989ዓ.ም. አዲስ አበባ ታተመ።

ምንም እንኳ አንድ አንድ ቃላቶችን ቃል በቃል በመተርጎም የእንግሊዝኛውን ሃሳብ ቢያዛባም፣ በአጠቃላይ መልኩ መጽሃፉ ጥሩ ስለሆነና አንድ ወጥ ስራን በውክፒዲያ ለመስራት ከዚህ መጽሃፍ ትርጓሜወች ተወስደው ቢሰሩ ለውክፒድያ ጠቃሚነት አለው። በማስረጃ ተደግፎ፣ የመዝገበ ቃላቱ ትርጓሜ ምንም አሳማኝ ካልሆነ ግን ተሳታፊ የራሱን አሳማኝ ቃል ቢወስድና ለምን ይህን እንዳደርገ ውይይቱ ላይ ቢጽፍ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው። [1]

More information ስዕሎቹ ላይ በመጫን የመጽሐፉን, ገጾች አንድ ባንድ ማንበብ ይችላሉ። ...
ስዕሎቹ ላይ በመጫን የመጽሐፉንገጾች አንድ ባንድ ማንበብ ይችላሉ።
Thumb
A-CHA'
Thumb
CHA-INC
Thumb
INC-RAD
Thumb
RAF-ZYG
Close

ምስጋና

Wikiwand in your browser!

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.

Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.