From Wikipedia, the free encyclopedia
ጋፋት በደቡብ ጎንደር ከደብረ ታቦር ትንሽ ወጣ ብላ የምትገኝ ቦታ ናት። በዚች ቦታ ከጥንት ጀምሮ አንጥረኞችና የእጅ ጥበብ አዋቂወች ይኖሩበት እንደነበር ትውፊት አለ። ሆኖም ግን በታሪክ ትልቅ ቦታን ያገኘቸው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ዓፄ ቴዎድሮስ የሴባስቶፖል መድፍን የአውሮጳ ሚስዮናውያን የአካባቢውን አንጥረኞችንና ቀጥቃጮችን በማሰለፍ በዚህ ቦታ አስርተው በማስመረቃቸው ነው። ከሴባስቶፕል በተጨማሪ 8 ሌሎች መድፎች ተሰርተው እንደነበር እና ላያቸው በአማርኛ በተጻፉ ጥቅሶች ያጌጡ እንደነበር ሚሲዮኑ ቴዎፍሎስ ዋልድማየር መዝግቧል። [1]
ይህ ቦታ የዚያን ዘመኑን የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳዩ ቅሪቶች ብዙ የሉትም። ምክንያቱም ንጉሱ ወደ መቅደላ ሲሄዱ ከተማውን አቃጥለውት ነበርና።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Every time you click a link to Wikipedia, Wiktionary or Wikiquote in your browser's search results, it will show the modern Wikiwand interface.
Wikiwand extension is a five stars, simple, with minimum permission required to keep your browsing private, safe and transparent.