S
From Wikipedia, the free encyclopedia
S / s በላቲን አልፋቤት አሥራ ዘጠኘኛው ፊደል ነው።
More information ቅድመ ሴማዊ ሺን, የፊንቄ ጽሕፈት ሺን ...
Close
More information የላቲን አልፋቤት, ተጨማሪ ምልክቶች፦ ...
Close
የ«S» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሺን» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ«ሽ» ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በግሪክኛ ስላልኖረ ለ«ስ/ሥ» ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሲግማ" (Σ σ) ደረሰ።
በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሠ» («ሠውት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሺን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'S' ዘመድ ሊባል ይችላል።