ራሆተፕ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰኸምሬዋኻው ራሆተፕ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1588-1584 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==
ስሙ የሚታወቅ በተለይ ከሁለት ጽላቶች ሲሆን የጤቤስና የቆፕቶስና የአቢዶስ ቤተ መቅደሶች እንዳሳደሰ ይዘግባሉ። በብዙ ዘመናዊ ሊቃውንት አስተሳሰብ ይህ የሆነ የሂክሶስ ወገን ከስሜን ወርረው ስላጠፋቸው ይሆናል። ስለዚህ ሂክሶስ ወደ ስሜን ተመልሰው ይህ ራሆተፕ የ17ናው ሥርወ መንግሥት መስራች ይቆጥሩታል። ይህ ግን ተከራካሪ ነው፤ ሌሎች በሌላ ሥርወ መንግሥት ነበር የሚሉ አሉ።
| ቀዳሚው 2 ደዱሞስ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1588-1584 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 1 ሶበከምሳፍ |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads
