1 ሶበከምሳፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰኸምሬዋጅኻው ሶበከምሳፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1584-1577 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==

ስሙ የሚታወቅ በተለያዩ ጽላቶችና ሐውልቶች ነው። ጉዞዎች ወደ ዋዲ ሐመመት ድንጋይ መፍለጫ ይላክ እንደ ነበር ይታወቃል። አንዱ ጽሑፍ ከ7ኛው አመት ሲሆን ዘመኑ ቢያንስ 7 ዓመት እንደ ቀረ ሊታወቅ ይችላል። እንዲሁም ንግሥቱ ኑበምሃት፣ ሴት ልጁ ሶበከምኸብ፣ እና ወንድ ልጁ ተከታዩ 2 ሶበከምሳፍ ይታወቃሉ።

ቀዳሚው ራሆተፕ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1584-1577 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 2 ሶበከምሳፍ |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads