አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን

From Wikipedia, the free encyclopedia

አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን
Remove ads

አባ ሳሙኤል ወደ አለቱ ውስጥ የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ሲሆን ከአባ ሳሙኤል ሐይቅ በስተደቡብ ይገኛል። በ1955 ዓ.ም. ዋሻውን ጎብኝቶ የነበረው ሮጀር ሳተር ትልቅ ሃውልት እንደነበርው ሳይመዘግብ አላለፍም። ሆኖም ግን ይህ ሃውልት በአሁኑ ወቅት ብዙ ጉዳት ደርሶበታል። ታሪክ አጥኝው ሪቻርድ ፓንክኸርስትአንበሳዝሆን እና ሁለት ቀጭኔዎች፣ ምናልባትም ሁለት ጠመንጃ የተሸከሙ ሰዎች የሚመስሉ ምስሎች በዋሻው ውስጥ እንደነበሩ በ1966 ያካሄደው ጥናት ይዘግባል። ግድግዳው ላይ ያሉ ሊጠፉ ይደርሱ ጽሑፎች ግን ምንነታቸው በውል እንደማይለይ ሳይጠቅስ አላለፈም። ይሁንና ሁሉም መረጃዎች ከየትኛው ዘመን እንዲመነጩ አይታወቅም። ኢንተርኔት</ref>።

Thumb

ቡራዩ
የካ
ጡሉ ቦሎ
የረር
ጫሎ
ዱከም
ጌጃ ኤራ
ጉፍቲ ገብርኤል
፭ኪሜ
ያልታወቀ
አዲስ አለም
ለገዳዴ
ዋጫጫ
መናገሻ
Quick facts ከአለት የተፈለፈለ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን, አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ...
Remove ads

ማጣቀሻ

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads