ካርቦን

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ካርቦን የከሰለ ዘር ፡ ተብሎ ሊስየም ይችላል። ከእንግሊዘኛ ዉጭ፡ ያሉ ቋንቋዎች እንደ ጀርመንኛ ሆላንድኛ ሩስኛ እንዲህ የመሰለውን ትርጉም ይሰጡታል።

በዘሩ ባህርይ ይዘት ወይም በንጥረ ነገሩ ባህርይ የከሰል ዘር ብለው ነው የሚጠሩት። በተፈጥሮ ዉስጥ የሚገኝበት አካል ነው፡፡ በአልማዝ ክሪስታል ውስጥ፡ በግራፊት ጥቁር አለት ዉስጥ ይገኛል። እንደዚሁም ኦርጋኒክ ነገሮች ውስጥ በናፍጣእንሥሳ ክፍለ አካል ኦርጋኒዝም እና በእጽዋት ውስጥ ይገኛል። አለማቀፋዊ ሲንቦል ምልክቱን የስነ ስርአት ቁጥሩን የብዛት ቁጥር ፡ ተነጻጻሪ የአቶም ስፋት ብዛት ውይም ማስ፡ እንዲሁም በፔሪኦድካዊ ክፍለ ግዚያት መደቡን ቀለም ተወስነዋል።

የከሰል ዲኦክሲድ ፡ ሓይለኛ መርዝ ጋዝ በኢንዱስትሪ ጭስ እና በመኪና እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች ዉስጥ የሚገኝ ነው።

Remove ads

የካርቦን ውህዶች

  • ካርቦን ክልቶኦክሳይድ ወይም ካርቦን ዳይኦክሳይድ (CO2)
  • ካርቦን ሞኖክሳይድ (CO)
  • አልኬን
    • ሚቴን (CH4),
    • ኢቴን (C2H6),
    • ፕሮፔን (C3H8),
    • ቢዩቴን (C4H10),
    • ፔንቴን (C5H12), ...
  • አልኪን
    • ኢቲን (C2H4),
    • ፕሮፒን (C3H6),
    • ቢዩቲን (C4H8),
    • ፔንቲን (C5H10), ...
  • አልካይን
    • ኢታይን (C2H2),
    • ፕሮፓይን (C3H4),
    • ቢዩታይን (C4H6),
    • ፔንታይን (C5H8), ...
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads