2ኛው ዓለማዊ ጦርነት

From Wikipedia, the free encyclopedia

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት
Remove ads

2ኛው ዓለማዊ ጦርነት1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመንጣልያንጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካየሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።

Quick Facts ፪ኛው የዓለም ጦርነት, ቀን ...
Remove ads

የውጭ መያያዣ

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ 2ኛው ዓለማዊ ጦርነት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads