ገላውዴዎስ

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከ1540 እስከ 1559 ዓ.ም From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ዓፄ ገላውዴዎስጥቅምት ፳፯ ቀን ፲፭፻፴፫ ዓ/ም እስከ መጋቢት ፳፯ ቀን ፲፭፻፶፩ ዓ/ም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ግዛታቸው በኢትዮጵያና አዳል ጦርነት ጊዜ ነበር። ዓፄ ገላውዴዎስ የስቅለተ ዓርብ ዕለት በአዋሽ አካባቢ ከአዳሉ አሚር ኑር ጋር በተደረገው ጦርነት ላይ ተወግተው ሞቱ። በዚሁ ጦርነት ላይ የደብረ ሊባኖስ እጨጌ ዮሐንስም ሕይወታቸውን አጥተዋል። የታሪኩ ምሑር ሪቻርድ ፓንክኸርስት፣ አሚር ኑር የንጉሠ ነገሥቱን ጭንቅላት ወደይፋቱ ሡልጣን ሳዳዲን እንደላከው ለመረጃ የሐረርን ዜና መዋዕል ይጠቅሳሉ።

==

Quick facts ዓፄ ገላውዴዎስ, ግዛት ...

==

Remove ads

ዋቢ ምንጮች

  • መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፣ ዕለታዊ የታሪክ ድርጊት - የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)
  • (እንግሊዝኛ)Richard K. P. Pankhurst. The Ethiopian Royal Chronicles. Addis Ababa: Oxford University Press, 1967.


Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads