1978
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
1978 አመተ ምኅረት
- ሐምሌ 20 ቀን - ሚልተን ኦቦቴ 2ኛ ጊዜ ከዑጋንዳ መሪነት ወረዱ።
- ነሐሴ 20 ቀን - በመርዝ ጋዝ አደጋ በካሜሩን 1700 ሰዎች ሞቱ።
- ጳጉሜ 2 ቀን - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ።
- ፖርቱጋልና እስፓንያ ወደ አውሮፓ ህብረት ተጨመሩ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads