ነሐሴ ፳

From Wikipedia, the free encyclopedia

Remove ads

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶ ኛው ዕለት ሲሆን የክረምት ወቅት ፶፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፲፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፲፭ ዕለታት ይቀራሉ።

ነሐሴ ፳


  • ፲፱፻፲፪ ዓ/ም - በአሜሪካ የሴቶችን የምርጫ መብት የሚያስተማምነውና የሚያረጋግጠው የአገሪቱ ሕገ መንግሥት አሥራ ዘጠነኛው ማስተካከያ ተፈረመ።
  • ፲፱፻፶፰ ዓ/ም - የናሚቢያ የነጻነት ትግል 'ኦሙጉሉግዎምባሺ' በሚባለው ሥፍራ ላይ ተጀመረ። ይሄ ትግል “የደቡብ አፍሪቃ የድንበር ጦርነት በመባልም የሚታወቅ ሲሆን፣ ብሔራዊ የደቡብ ምዕራብ አፍሪቃ ሕዝባዊ ድርድር (እንግሊዝኛ፡ S.W.A.P.O) ከአፓርታይዳዊ የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ቅኝነት ለመላቀቅ የተካሄደ ፍልሚያ ነው።.
Remove ads

ልደት


ዕለተ ሞት



ዋቢ ምንጮች

Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads