2 ሶበከምሳፍ
የግብፅ ንጉሥ From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ሰኸምሬ ሸድታዊ ሶበከምሳፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1577 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==
ስሙ የሚታወቅ በተለያዩ ቅርሶችና ሐውልት ነው። በኋላ በ1121 ዓክልበ. በተጻፈ ጽሑፍ ዘንድ፣ የ2 ሶበከምሳፍና የንግስቱ ኑብኸዓስ መቃብሮች በ1124 ዓክልበ. ተዘረፉ።
በሌላ ሥነ ቅርስ መሠረት ተከታዩ 5 አንጠፍ ልጁ እንደ ሆነ ይታመናል።
ቀዳሚው 1 ሶበከምሳፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1577 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 5 አንጠፍ |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads