3 አንተፍ

From Wikipedia, the free encyclopedia

3 አንተፍ
Remove ads

3 አንተፍ ናኅትነብተፕነፈር ግብጽን ከጤቤስ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) የገዛ ፈርዖን ነበረ። በሥነ ቅርስ ጉድለት ብዙ ስለ አንተፍ ድርጊቶች አይታወቅም። ንግሥቱ ምናልባት ኢያህ ነበረች።

Thumb
ከግራ ወደ ቀኝ፦ ንግሥት ኢያህ2 መንቱሆተፕ፣ አንተፍ፣ ሚኒስትር ቀቲ

የታችኛና የላይኛ ግብጽ ዘውዶች ይግባኝ ቢለውም በተግባር ግዛቱ በላይኛ ግብጽ ላይ አስከ 17ኛው ኖም ድረስ ብቻ ነበር። በዘመኑ ከጠላቶቹ ወደ ስሜን ጋር ይዋጋ ነበር። ወደ ደቡብ አስከ ግብጽ ደቡብ ጠረፍ አስከ ኤሌፋንቲኔ (የቡ) ድረስ ገዛ።

ቀዳሚው
2 አንተፍ
ግብፅ ፈርዖን ተከታይ
3 መንቱሆተፕ
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads