4 መንቱሆተፕ

From Wikipedia, the free encyclopedia

4 መንቱሆተፕ
Remove ads

4 መንቱሆተፕ ነብታዊሬ ግብጽን ከጤቤስ (11ኛው ሥርወ መንግሥት) የገዛ ፈርዖን ነበረ። የ3 መንቱሆተፕ ልጅና ተከታይ ነበር።

Thumb
የ፬ መንቱሆተፕ ስም በጢንዚዛ ዕንቁ ላይ ተጽፎ

ነብታዊሬ ለረጅም ጊዜ በግብጽ አልነገሠም። በአጭር ዘመኑ ውስጥ አንዳንድ ተጓዥ ወደ ዋዲ ሃማማት ለድንጋይ ልኮ ነበር። የዚህም ሥራ ዓለቃ አመነምሃት ተባለ።

በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይህ አመነምሃት እራሱ ፈርዖንና የ12ኛው ሥርወ መንግሥት መስራች ሆነ። ነብታዊሬ ወዴት እንደ ሄደ ወይም እንደ ኖረ እንዳልኖረ አይታወቅም። የመቃብሩ ቦታ ከቶ አይታወቅም።

ቀዳሚው
3 መንቱሆተፕ
ግብፅ ፈርዖን ተከታይ
1 አመነምሃት
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads