ካፍFrom Wikipedia, the free encyclopedia ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ ኳ ኰ ኲ ኴ ኵ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ካፍ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 11ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 11ኛው ፊደል "ካፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ካፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 11ኛ ነው። በአማርኛ "ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ" ከ"ከ..." ትንሽ ተቀይሯል።
ከ ኩ ኪ ካ ኬ ክ ኮ ኳ ኰ ኲ ኴ ኵ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ካፍ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 11ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 11ኛው ፊደል "ካፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ካፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 11ኛ ነው። በአማርኛ "ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ" ከ"ከ..." ትንሽ ተቀይሯል።