ሞንተምሳፍ
From Wikipedia, the free encyclopedia
Remove ads
ጀዳንኽሬ ሞንተምሳፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1594 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
==
ስሙ የሚታወቅ «ጀዳንኽሬ» ከሚሉ ሁለት ጥንዚዛዎችና አንድ ነሐስ መጥረቢያ፣ እንዲሁም «ጀዳንኽሬ ሞንተምሳፍ» ከሚል ድንጋይ ነው።
በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ሞንተምሳፍ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ።
ቀዳሚው ሰኸምሬ ሸድዋሰት |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1594 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ |
Remove ads
Wikiwand - on
Seamless Wikipedia browsing. On steroids.
Remove ads