መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ

From Wikipedia, the free encyclopedia

መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ
Remove ads

መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1593 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

==

Quick facts ግዛት, ቀዳሚ ...

==

ስሙ የሚታወቅ ከሁለት ሐውልቶች ብቻ ነው። ብዙ «መንቱሆተፕ» የተባሉት ፈርዖኖች ስለ ነበሩ ሌላ «መንቱሆተፕ» የሚል ሳጥን እርግጥኛ አይደለም።

ቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ መራንኽሬ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ።

ቀዳሚው
ሞንተምሳፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1593 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
4 ሰኑስረት
Remove ads
Loading related searches...

Wikiwand - on

Seamless Wikipedia browsing. On steroids.

Remove ads